HealthCare4ChildCare
FAQs ለማግኘት፣ ለአገልግሎትዎ አይነት ‘በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎችን ይመልከቱ’ ሚለውን መምረጥ አለብዎት
በአሁኑ ጊዜ ለሰራተኞች የጤና ሽፋን የማይሰጥ ማዕከል ወይም ቤት
አዎ። የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግለሰብ እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ለማግኘት ብቁ ናቸው።
የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ነጻ የሚሆኑት በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ የጤና መድህን ውስጥ ከተመዘገቡ ብቻ ነው።
አዎ። HealthCare4ChildCare ለክፍያዎች ይረዳል። ሽፋንዎ ነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ሊኖረው ይችላል።
ነጻ ሽፋን
- የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ያገኛሉ።
- የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ በዝቅተኛ ወጪ የወርቅ ደረጃ እቅድ ከተመዘገቡ ነጻ ሽፋን የሚያገኙ ይሆናል። HealthCare4ChildCare በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ስራ የገበያ ቦታ ላይ ለዝቅተኛ ወጪ የወርቅ ደረጃ እቅድ የሚከፍል ይሆናል። ሰራተኛዎችዎ ይህንን እቅድ ከመረጡ፣ ለሰራተኛ ሽፋን ተጨማሪ ወጪ አይኖርባቸውም። አንድ ሰራተኛ ጥገኝነታቸውን ከሸፈኑ፣ ተጨማሪ ውጪው ለጥገኝነታቸው ይሆናል።
እንዲሁም የፕላቲኒየም ደረጃ ሽፋን ለመስጠት መወሰን ይችላሉ ነገር ግን ነጻ አይሆንም። ለፕላቲኒየም ሽፋን የሚተገበረውን ዝቅተኛ ወጪ የወርቅ ደረጃ እቅድ ያገኛሉ ስለዚህ እርስዎ እና ሰራተኞችዎ ዝቅተኛ ፕሪሚየሞች ይኖራችኋል።
ለነጻ እና ዝቅተኛ ክፍያ ሁሉንም አማራጮችዎን እንዲያውቁ የDC ጤና አገነኝ ባለሙያዎቻችን ከዕርስዎ ጋር አብረው ይሰራሉ።
ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። የDC Health Link መደበኛ እቅዶች አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም መደበኛ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። አስፈላጊ ዕቅዶችም የልብ ህመም እና የስትሮክ እንክብካቤን ያለ ተባባሪ ክፍያዎች፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ይሸፍናሉ። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅድ ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግበትም።
DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።
የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ የACA ሽፋን ነው። ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ።
የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ለነጻ የጤና መድህን ክፍያዎች ብቁ ናቸው። አንድ ሰራተኛ ከ CareFirst BlueCross BlueShield (HMO ወይም PPO) ወይም ከKaiser Permanente በወርቅ ደረጃ እቅድ ለመመዝገብ መምረጥ ይችላል። እና ክፍያዎች ለሰራተኛ እና ቤተሰቦቻቸው ነጻ ይሆናሉ።
የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ እርስዎ በሚመርጡት የሽፋን ደረጃ ላይ በመመስረት ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ይሆናሉ። ለዝቅተኛ ቡድን ደረጃ የብር እቅድ ክፍያዎች ለሰራተኛ ነጻ ይሆናሉ። ለሌሎች እቅዶች ያሉት ፕሪሚየሞች ዝቅተኛ ይሆናሉ።
HealthCare4ChildCare የሚከፍለው ፕሪሚየሞች ብቻ ነው። ለጋራ ክፍያዎች፣ ለጋራ መድህን፣ እና ለአመታዊ ተቀናሾች አይከፍልም።
አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።
በDC Health Link የወርቅ ደረጃ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። መደበኛ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦
- የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
- ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
- የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
- አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
- አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
- የድንገተኛ ጊዜ እንክብካቤ።
በDC Health Link በኩል ለሰራተኞች የጤና መድህን የሚሰጥ ማዕከል ወይም ቤት
አዎ። የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግለሰብ እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ለማግኘት ብቁ ናቸው። ወይም ነጻ ወይም ዝቅተኛ ፕሪሚየሞች በዲሲ ሄልዝ ሊንክ አነስተኛ ቢዝነስ የገበያ ቦታ ላይ የቡድን ሽፋን መስጠቱን ከቀጠሉ እና ለሁሉም ሰራተኞችዎ የመኖሪያ ቦታቸው ምንም ይሁን ምን ይህን አማራጭ ከመረጡ ብቻ ነው።
የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ብቁ የሚሆኑት በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ የቡድን ሽፋን እንዲኖርዎት ከቀጠሉ ብቻ ነው።
አዎ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። እንዲሁም የDC Health Link መደበኛ እቅዶች በጣም አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም መደበኛ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። ኢሴንሺያል ዕቅዶችም የልብ ህመም እና የስትሮክ እንክብካቤን ያለ ተባባሪ ክፍያዎች፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ይሸፍናሉ። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅዶች ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግበትም።
DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።
የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ 2 የAetna ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ የACA ሽፋን ነው። ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ።
የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ለነጻ የጤና መድህን ክፍያዎች ብቁ ናቸው። አንድ ሰራተኛ ከ CareFirst BlueCross BlueShield (HMO ወይም PPO) ወይም ከKaiser Permanente በወርቅ ደረጃ እቅድ ለመመዝገብ መምረጥ ይችላል። እና ክፍያዎች ለሰራተኛ እና ቤተሰቦቻቸው ነጻ ይሆናሉ።
የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ እርስዎ በሚመርጡት የሽፋን ደረጃ ላይ በመመስረት ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ይሆናሉ። ለዝቅተኛ ቡድን ደረጃ የብር እቅድ ክፍያዎች ለሰራተኛ ነጻ ይሆናሉ። ለሌሎች እቅዶች ያሉት ፕሪሚየሞች ዝቅተኛ ይሆናሉ።
HealthCare4ChildCare የሚከፍለው ፕሪሚየሞች ብቻ ነው። ለጋራ ክፍያዎች፣ ለጋራ መድህን፣ እና ለአመታዊ ተቀናሾች አይከፍልም።
አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።
በDC Health Link የወርቅ ደረጃ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። መደበኛ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦
- የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
- ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
- የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
- አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
- አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
- የድንገተኛ ጊዜ እንክብካቤ።
በDC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ በኩል ያልሆነ ነገር ግን የጤና መድህን የሚሰጥ ማዕከል እና ቤት
አዎ። DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።
የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ ሽፋን ነው።
ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሊሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። እንዲሁም የDC Health Link መደበኛ እቅዶች በጣም አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም መደበኛ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። ኢሴንሺያል ዕቅዶችም የልብ ህመም እና የስትሮክ እንክብካቤን ያለ ተባባሪ ክፍያዎች፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ይሸፍናሉ። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅዶች ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግባቸውም።
የDC Health Link ባለሙያዎች በአሁኑ ጊዜ ከሚሰጡት ጋር ተነጻጻሪ የሆኑ ጥቅማጥቅሞች እና አውታረ መረቦችን ለመለየት ከእርስዎ እና ደላላዎ (ደላላ ካለዎት) ጋር ይሰራል።
አዎ። የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግለሰብ እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ለማግኘት ብቁ ናቸው።
የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ነጻ የሚሆኑት በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ የጤና መድህን ውስጥ ከተመዘገቡ ብቻ ነው።
አዎ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። እንዲሁም የDC Health Link መደበኛ እቅዶች በጣም አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም መደበኛ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል።
DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።
የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ የACA ሽፋን ነው። ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ።
የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ለነጻ የጤና መድህን ክፍያዎች ብቁ ናቸው። አንድ ሰራተኛ ከ CareFirst BlueCross BlueShield (HMO ወይም PPO) ወይም ከKaiser Permanente በወርቅ ደረጃ እቅድ ለመመዝገብ መምረጥ ይችላል። እና ክፍያዎች ለሰራተኛ እና ቤተሰቦቻቸው ነጻ ይሆናሉ።
የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ እርስዎ በሚመርጡት የሽፋን ደረጃ ላይ በመመስረት ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ይሆናሉ። ለዝቅተኛ ቡድን ደረጃ የብር እቅድ ክፍያዎች ለሰራተኛ ነጻ ይሆናሉ። ለሌሎች እቅዶች ያሉት ፕሪሚየሞች ዝቅተኛ ይሆናሉ።
HealthCare4ChildCare የሚከፍለው ፕሪሚየሞች ብቻ ነው። ለጋራ ክፍያዎች፣ ለጋራ መድህን፣ እና ለአመታዊ ተቀናሾች አይከፍልም።
አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።
በDC Health Link የወርቅ ደረጃ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። መደበኛ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦
- የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
- ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
- የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
- አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
- አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
- የድንገተኛ ጊዜ እንክብካቤ።
ሰራተኛ የሌለው/በግል የሚሰራ ቤት