HealthCare4ChildCare

FAQs ለማግኘት፣ ለአገልግሎትዎ አይነት ‘View FAQs' ሚለውን መምረጥ አለብዎት

በአሁኑ ጊዜ ለሰራተኞች የጤና ሽፋን የማይሰጥ ማዕከል ወይም ቤት

አዎ። ለመሳተፍ ብቁ ነዎት ምክኒያቱም ፈቃድ ያለው የህጻን እድገት ፋሲሊቲ ነዎት። በኮሎምቢያ ዲስትሪክት የህጻን እድገት ማዕከሎች፣ የህጻን እድገት ቤቶች፣ እና የተራዘሙ የህጻን እድገት ቤቶች እና በግዛቱ የኦፊስ ኦፍ ዚ ስቴት ሱፐርኢንተንደንት ኦፍ ኤጁኬሽን ፈቃድ ያላቸው በHealthCare4ChildCare መሳተፍ ይችላሉ።
አይ። HealthCare4ChildCare በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው። ለመሳተፍ መመረጥ ይችላሉ።

አዎ። የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግለሰብ እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ለማግኘት ብቁ ናቸው።

የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ነጻ የሚሆኑት በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ የጤና መድህን ውስጥ ከተመዘገቡ ብቻ ነው።

አዎ። ሁሉም የሙሉ ጊዜ እና የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ናቸው። ብቁ ለመሆን፣ አንድ ሰው ሰራተኛ መሆን እንጂ ተዋዋይ ወይም በጎ ፈቃደኛ መሆን የለበትም። ሰራተኞች በኤርሊ ቻይልድሁድ አስተማሪ ፍትሃዊ የገንዘብ እርዳታ ስር ለጭማሪ ክፍያ ብቁ ባይሆኑ እንኳ ለHealthCare4ChildCare ብቁ ናቸው። እንዲሁም ብቁነት በገቢ ወይም በኢሚግሬሽን ሁኔታ (ኢሚግሬሽን ስታተስ) ላይ አይመሰረትም።
አይ።ለሽፋኑ ክፍያ እንዲረዱ አይጠየቁም። የቀጣሪዎች የፋይናንስ ደረጃቸው የሚፈቅደው ከሆነ፣ እንዲያዋጡ እናበረታታለን። አንዳንድ ቀጣሪዎች ለክፍያዎች አስተዋዕጾ ማድረግ አይችሉም። HealthCare4ChildCare ያንን ያውቃል እና ሁሉም ቀጣሪዎች እንዲጠቀሙ ቀላል እንዲሆን ያደርጋል።

አዎ። HealthCare4ChildCare ለክፍያዎች ይረዳል። ሽፋንዎ ነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ሊኖረው ይችላል።

ነጻ ሽፋን

  • የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ያገኛሉ።
  • የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ በዝቅተኛ ወጪ የወርቅ አስፈላጊ እቅድ ከተመዘገቡ ነጻ ሽፋን የሚያገኙ ይሆናል። HealthCare4ChildCare በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ስራ የገበያ ቦታ ላይ ለዝቅተኛ ወጪ የወርቅ አስፈላጊ እቅድ የሚከፍል ይሆናል። ሰራተኛዎችዎ ይህንን እቅድ ከመረጡ፣ ለሰራተኛ ሽፋን ተጨማሪ ወጪ አይኖርባቸውም። አንድ ሰራተኛ ጥገኝነታቸውን ከሸፈኑ፣ ተጨማሪ ውጪው ለጥገኝነታቸው ይሆናል።

እንዲሁም የፕላቲኒየም ደረጃ ሽፋን ለመስጠት መወሰን ይችላሉ ነገር ግን ነጻ አይሆንም። ለፕላቲኒየም ሽፋን የሚተገበረውን ዝቅተኛ ወጪ የወርቅ ደረጃ እቅድ ያገኛሉ ስለዚህ እርስዎ እና ሰራተኞችዎ ዝቅተኛ ፕሪሚየሞች ይኖራችኋል።

ለነጻ እና ዝቅተኛ ክፍያ ሁሉንም አማራጮችዎን እንዲያውቁ የDC ጤና አገነኝ ባለሙያዎቻችን ከዕርስዎ ጋር አብረው ይሰራሉ።

አዎ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። የDC Health Link መደበኛ እቅዶች አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ የአደጋ ጊዜ እንክብካቤ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም አስፈላጊ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅዶች ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን፣ የመጀመሪያ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግበትም።

DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።

የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ የACA ሽፋን ነው። ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ።

የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ለነጻ የጤና መድህን ክፍያዎች ብቁ ናቸው። አንድ ሰራተኛ ከ CareFirst BlueCross BlueShield (HMO ወይም PPO) ወይም ከKaiser Permanente በወርቅ አስፈላጊ እቅድ ለመመዝገብ መምረጥ ይችላል። እና ክፍያዎች ለሰራተኛ እና ቤተሰቦቻቸው ነጻ ይሆናሉ።

የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ እርስዎ በሚመርጡት የሽፋን ደረጃ ላይ በመመስረት ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ይሆናሉ። ለዝቅተኛ ቡድን አስፈላጊ የብር እቅድ ክፍያዎች ለሰራተኛ ነጻ ይሆናሉ። ለሌሎች እቅዶች ያሉት ፕሪሚየሞች ዝቅተኛ ይሆናሉ።

HealthCare4ChildCare የሚከፍለው ፕሪሚየሞች ብቻ ነው። ለጋራ ክፍያዎች፣ ለጋራ መድህን፣ እና ለአመታዊ ተቀናሾች አይከፍልም።

አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።

በDC Health Link የወርቅ አስፈላጊ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። አስፈላጊ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦

  • የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
  • ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
  • አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
  • የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ።
አዎ። በቡድን ጤና እቅድ ውስጥ የተመዘገበ ቢያንስ አንድ ሰራተኛ ካለዎ (የትዳር አጋር አይድለም/ችም)፣ ምንም እንኳን ባለቤት ቢሆኑም፣ ለመመዝገብ ብቁ ነዎት።
አዎ። አንድ ጊዜ በHealthCare4ChildCare ውስጥ ከተመዘገቡ፣ ነጻ ወይም ዝቅተኛ ፕሪሚየሞች ለ12 ወራት ዋስትና አላቸው።

በDC Health Link በኩል ለሰራተኞች የጤና መድህን የሚሰጥ ማዕከል ወይም ቤት

አዎ። ለመሳተፍ ብቁ ነዎት ምክኒያቱም ፈቃድ ያለው የህጻን እድገት ፋሲሊቲ ነዎት። በኮሎምቢያ ዲስትሪክት የህጻን እድገት ማዕከሎች፣ የህጻን እድገት ቤቶች፣ እና የተራዘሙ የህጻን እድገት ቤቶች እና በግዛቱ የኦፊስ ኦፍ ዚ ስቴት ሱፐርኢንተንደንት ኦፍ ኤጁኬሽን ፈቃድ ያላቸው በHealthCare4ChildCare መሳተፍ ይችላሉ።
አይ። HealthCare4ChildCare በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው። ለመሳተፍ መመረጥ ይችላሉ።

አዎ። የዲስትሪክት ነዋሪዎች የሆኑ ሰራተኞችዎ በዲሲ ሄልዝ ሊንክ የግል እና የቤተሰብ ገበያ ቦታ በኩል ለነፃ የጤና መድህን ብቁ ይሆናሉ፣ ወይም በዲሲ ሄልዝ ሊንክ አነስተኛ የንግድ ገበያ ቦታ ላይ የቡድን ሽፋን መስጠትዎን ከቀጠሉ እና ይህንን አማራጭ ለሁሉም ሰራተኞችዎ፣ የመኖሪያ ቦታቸው ምንም ይሁን ምን፣ ከመረጡ ብቻ ነፃ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ያገኛሉ።

የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ብቁ የሚሆኑት በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ የቡድን ሽፋን እንዲኖርዎት ከቀጠሉ ብቻ ነው።

አዎ። ሁሉም የሙሉ ጊዜ እና የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ናቸው። ብቁ ለመሆን፣ አንድ ሰው ሰራተኛ መሆን እንጂ ተዋዋይ ወይም በጎ ፈቃደኛ መሆን የለበትም። ሰራተኞች በኤርሊ ቻይልድሁድ አስተማሪ ፍትሃዊ የገንዘብ እርዳታ ስር ለጭማሪ ክፍያ ብቁ ባይሆኑ እንኳ ለHealthCare4ChildCare ብቁ ናቸው። እንዲሁም ብቁነት በገቢ ወይም በኢሚግሬሽን ሁኔታ (ኢሚግሬሽን ስታተስ) ላይ አይመሰረትም።

አዎ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። የDC Health Link መደበኛ እቅዶች አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ የአደጋ ጊዜ እንክብካቤ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም አስፈላጊ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። ኢሴንሺያል ዕቅዶችም የልብ ህመም እና የስትሮክ እንክብካቤን ያለ ተባባሪ ክፍያዎች፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ይሸፍናሉ። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅዶች ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግበትም።

DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።

የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ የACA ሽፋን ነው። ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ።

የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ለነጻ የጤና መድህን ክፍያዎች ብቁ ናቸው። አንድ ሰራተኛ ከ CareFirst BlueCross BlueShield (HMO ወይም PPO) ወይም ከKaiser Permanente በወርቅ አስፈላጊ እቅድ ለመመዝገብ መምረጥ ይችላል። እና ክፍያዎች ለሰራተኛ እና ቤተሰቦቻቸው ነጻ ይሆናሉ።

የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ እርስዎ በሚመርጡት የሽፋን ደረጃ ላይ በመመስረት ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ይሆናሉ። ለዝቅተኛ ቡድን አስፈላጊ የብር እቅድ ክፍያዎች ለሰራተኛ ነጻ ይሆናሉ። ለሌሎች እቅዶች ያሉት ፕሪሚየሞች ዝቅተኛ ይሆናሉ።

HealthCare4ChildCare የሚከፍለው ፕሪሚየሞች ብቻ ነው። ለጋራ ክፍያዎች፣ ለጋራ መድህን፣ እና ለአመታዊ ተቀናሾች አይከፍልም።

አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።

በDC Health Link የወርቅ አስፈላጊ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። አስፈላጊ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦

  • የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
  • ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
  • አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
  • የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ።
አዎ። አንድ ጊዜ በHealthCare4ChildCare ውስጥ ከተመዘገቡ፣ ነጻ ወይም ዝቅተኛ ፕሪሚየሞች ለ12 ወራት ዋስትና አላቸው።

በDC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ በኩል ያልሆነ ነገር ግን የጤና መድህን የሚሰጥ ማዕከል እና ቤት

አዎ። ለመሳተፍ ብቁ ነዎት ምክኒያቱም ፈቃድ ያለው የህጻን እድገት ፋሲሊቲ ነዎት። በኮሎምቢያ ዲስትሪክት የህጻን እድገት ማዕከሎች፣ የህጻን እድገት ቤቶች፣ እና የተራዘሙ የህጻን እድገት ቤቶች እና በግዛቱ የኦፊስ ኦፍ ዚ ስቴት ሱፐርኢንተንደንት ኦፍ ኤጁኬሽን ፈቃድ ያላቸው በHealthCare4ChildCare መሳተፍ ይችላሉ።
አይ። በHealthCare4ChildCare ስር ያለው ነጻ እና ዝቅተኛ ክፍያ የጤና መድህን በ DC ጤና አገናኝ ላይ ብቻ ይገኛል። ነጻ እና ዝቅተኛ ፕሪሚየም የጤና መድህን ለማግኘት በDC Health Link ላይ ባለው የጤና መድህን ውስጥ መመዝገብ ይኖርብዎታል።

አዎ። DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።

የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ ሽፋን ነው።

ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሊሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። የDC Health Link መደበኛ እቅዶች አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ የአደጋ ጊዜ እንክብካቤ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም አስፈላጊ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። ኢሴንሺያል ዕቅዶችም የልብ ህመም እና የስትሮክ እንክብካቤን ያለ ተባባሪ ክፍያዎች፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ይሸፍናሉ። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅዶች ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግበትም።

የDC Health Link ባለሙያዎች በአሁኑ ጊዜ ከሚሰጡት ጋር ተነጻጻሪ የሆኑ ጥቅማጥቅሞች እና አውታረ መረቦችን ለመለየት ከእርስዎ እና ደላላዎ (ደላላ ካለዎት) ጋር ይሰራል።

አይ። HealthCare4ChildCare በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው። ለመሳተፍ መመረጥ ይችላሉ።

አዎ። የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግለሰብ እና ቤተሰብ ገበያ ነጻ ሽፋን ለማግኘት ብቁ ናቸው።

የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ ነጻ የሚሆኑት በ DC Health Link አነስተኛ የንግድ ገበያ የጤና መድህን ውስጥ ከተመዘገቡ ብቻ ነው።

አዎ። ሁሉም የሙሉ ጊዜ እና የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ናቸው። ብቁ ለመሆን፣ አንድ ሰው ሰራተኛ መሆን እንጂ ተዋዋይ ወይም በጎ ፈቃደኛ መሆን የለበትም። ሰራተኞች በኤርሊ ቻይልድሁድ አስተማሪ ፍትሃዊ የገንዘብ እርዳታ ስር ለጭማሪ ክፍያ ብቁ ባይሆኑ እንኳ ለHealthCare4ChildCare ብቁ ናቸው። እንዲሁም ብቁነት በገቢ ወይም በኢሚግሬሽን ሁኔታ (ኢሚግሬሽን ስታተስ) ላይ አይመሰረትም።
ይወሰናል። የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ፣ በDC Health Link ሽፋን ለመመዝገብ ባይመርጡ እንኳን በነጻ የጤና መድህን ለመመዝገብ ብቁ ናቸው። የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያ የጤና መድህን ብቁ አይደሉም። የዲስትሪክቱ ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ ብቁ እንዲሆኑ፣ በDC Health Link የቡድን ጤና መድህን ውስጥ መመዝገብ አለብዎት።

አዎ። ሁሉም እቅዶች ሃኪሞችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የላብራቶሪ ስራን፣ የመድሃኒት ትዕዛዞችን፣ እና ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሸፍኑ ተመጣጣኝ የእንክብካቤ ህግ እቅዶች ናቸው። የDC Health Link መደበኛ እቅዶች አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶች ያለምንም ተቀናሽ መሸፈናቸውን ያረጋግጣሉ። ከተቀናሽ ውጪ የሆኑ አገልግሎቶች የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና የባህሪ ጤና አገልግሎቶች (በጉብኝት ቁጥሮች ላይ ገደብ የለም)፣ አስቸኳይ እንክብካቤ፣ የአደጋ ጊዜ እንክብካቤ እና አጠቃላይ የመድሃኒት ትዕዛዞችን ያካትታል። እንዲሁም አስፈላጊ እቅዶች ኢንሱሊን፣ የላብራቶሪ ስራ፣ የአይን ምርመራዎች እና የእግር ምርመራዎችን ጨምሮ ያለ የጋራ ክፍያ፣ የጋራ መድን እና ቅናሾች Type 2 የስኳር በሽታ እንክብካቤ እና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶችን ይሸፍናል። በተጨማሪም፣ በ DC Health Link ኢሴንሺያል እቅድ ሽፋን የሚያገኙ ልጆች ለተመላላሽ የአዕምሮ ጤና ጉብኝቶች፣ የልዩ ባለሙያ ጉብኝቶች (የጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም) እና በሀኪም የታዘዙ መድሃኒቶች $5 የጋራ ክፍያ ብቻ ይኖራቸዋል። ኢሴንሺያል ዕቅዶችም የልብ ህመም እና የስትሮክ እንክብካቤን ያለ ተባባሪ ክፍያዎች፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና ተቀናሽ ክፍያዎችን ይሸፍናሉ። ከ2026 ጀምሮ፣ ኢሴንሺያል እቅዶች ነፃ የኤችአይቪ እንክብካቤን ያለምንም ተቀናሽ ክፍያ፣ የጋራ ኢንሹራንስ እና የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶችን፣ አጠቃላይ የኤችአይቪ መድሃኒቶችን እና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ጨምሮ ምንም አይነት የጋራ ክፍያ አይደረግበትም።

DC Health Link 100,000 ሰዎች፣ ከ5,300 በላይ የዲስትሪክት ሰራተኞች ይሸፍናል እና ለምክር ቤቱ የተሰየመ የሽፋን ምንጭ ነው፣ ይህም በመላው ሃገር ያሉ አባላቶችን እና ሰራተኞቻቸውን ያካትታል። DC Health Link፣ ልክ እንደ ትልቅ ቀጣሪ 100,000 ሰዎች የመግዛት አቅም አለው።

የDC Health Link ቡድን ሽፋን በሃገር አቀፍ እና በ3 የተባበሩት የጤና እንክብካቤ (UnitedHealthcare) አቅራቢ ኩባንያዎች፣ CareFirst BlueCross BlueShield HMO እና PPO፣ እና Kaiser Permanente የአካባቢ አቅራቢ አውታረ መረቦች የሚሸፈን ሰፊ የACA ሽፋን ነው። ዜሮ ተቀናሽ እና ከHSA-ጋር የሚጣጣሙ እቅዶችን ጨምሮ በሁሉም ተቀናሽ ደረጃዎች ላይ ለመምረጥ 200 የሚሆኑ የጤና እቅዶች አሉ።

የዲስትሪክቱ ነዋሪ የሆኑ ሰራተኞችዎ በ DC Health Link የግል እና ቤተሰብ ገበያ ለነጻ የጤና መድህን ክፍያዎች ብቁ ናቸው። አንድ ሰራተኛ ከ CareFirst BlueCross BlueShield (HMO ወይም PPO) ወይም ከKaiser Permanente በወርቅ አስፈላጊ እቅድ ለመመዝገብ መምረጥ ይችላል። እና ክፍያዎች ለሰራተኛ እና ቤተሰቦቻቸው ነጻ ይሆናሉ።

የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ሰራተኞችዎ እርስዎ በሚመርጡት የሽፋን ደረጃ ላይ በመመስረት ለነጻ ወይም ዝቅተኛ ክፍያዎች ብቁ ይሆናሉ። ለዝቅተኛ ቡድን አስፈላጊ የብር እቅድ ክፍያዎች ለሰራተኛ ነጻ ይሆናሉ። ለሌሎች እቅዶች ያሉት ፕሪሚየሞች ዝቅተኛ ይሆናሉ።

HealthCare4ChildCare የሚከፍለው ፕሪሚየሞች ብቻ ነው። ለጋራ ክፍያዎች፣ ለጋራ መድህን፣ እና ለአመታዊ ተቀናሾች አይከፍልም።

አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።

በDC Health Link የወርቅ አስፈላጊ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። አስፈላጊ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦

  • የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
  • ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
  • አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
  • የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ።
አዎ። ደላላዎን መጠቀም መቀጠል ይችላሉ። የDC Health Link ባለሙያዎች ከደላላዎ ጋር አብሮ ይሰራል።
አዎ። አንድ ጊዜ በHealthCare4ChildCare ውስጥ ከተመዘገቡ፣ ነጻ ወይም ዝቅተኛ ፕሪሚየሞች ለ12 ወራት ዋስትና አላቸው።
አዎ። ሁሉንም ሰራተኞችዎን– የዲስትሪክት ነዋሪም ሆኑ የዲስትሪክት ነዋሪ ያልሆኑ ነዋሪዎች– በቡድን ሽፋንዎ ውስጥ እንዲቆዩ ማድረግ ይችላሉ። DC Health Link እርስዎ በHC4CC እንዲመዘገቡ ከደላላዎ ጋር ይሰራል። ከመረጡ፣ ከእርስዎ ጋር በቀጥታ እንሰራለን። የሰራተኛ ስም ዝርዝር እና ስለአሁኑ እቅድዎ መረጃ ለእኛ መስጠት ያስፈልግዎታል። DC Health Link ከዚያ በመውሰድ በእያንዳንዱ የምዝገባ ሂደት ላይ የባለሙያ እርዳታ ያቀርባል።

ሰራተኛ የሌለው/በግል የሚሰራ ቤት

አዎ። ለመሳተፍ ብቁ ነዎት ምክኒያቱም ፈቃድ ያለው የህጻን እድገት ድርጅት ነዎት። በኮሎምቢያ ዲስትሪክት የህጻን እድገት ማዕከሎች፣ የህጻን እድገት ቤቶች፣ እና የተራዘሙ የህጻን እድገት ቤቶች እና በግዛቱ የኦፊስ ኦፍ ዚ ስቴት ሱፐርኢንተንደንት ኦፍ ኤጁኬሽን ፈቃድ ያላቸው በHealthCare4ChildCare መሳተፍ ይችላሉ። ሰራተኛ ያላቸው እና ሰራተኛ የሌላቸው ቤቶች ለHealthCare4ChildCare ብቁ ናቸው።
አይ። HealthCare4ChildCare በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው። ለመሳተፍ መመረጥ ይችላሉ።
ምንም። የጤና መድህን ክፍያዎችዎ ነጻ ይሆናሉ። እንደ አንድ የህጻን እድገት ቤት ከOSSE ፈቃድ ማግኘት አለብዎት ለዲስትሪክቱ ነዋሪዎች (እና ቤተሰቦቻቸው) HealthCare4ChildCare በDC Health Link በኩል ለጤና መድህን ክፍያዎች ይከፍላል።
አዎ። አሁን ሽፋን ቢኖርዎት እንኳን በHealthCare4ChildCare ለመሳተፍ ብቁ ነዎት አብዛኞቹ በቅድመ ህጻን እድገት ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች የጤና መድህናቸውን ለመያዝ እየታገሉ ነው። HealthCare4ChildCare ያንን ይገነዘባል እና መድህን ያላቸውን ሰዎች ሽፋን ይሰጣል፣ እንዲሁም መድን የሌላቸውንም ሰዎች ሽፋን ይሰጣል።

አይ። HealthCare4ChildCare ለጤና መድህን ፕሪሚየሞች ብቻ ይከፍላል። ለአመታዊ ተቀናሾች፣ ለጋራ ክፍያዎች፣ እና ለጋራ መድህን አይከፍልም።

በDC Health Link የወርቅ አስፈላጊ እቅድ መመዝገብ የመድን ጥቅማጥቅሞችዎን ከፍ ለማድረግ ይረዳዎታል። አስፈላጊ እቅዶች መጀመሪያ ተቀናሾችን ማሟላት ሳይጠበቅብዎ ብዙ የአውታረ መረብ ውስጥ የህክምና አገልግሎቶችን ይሸፍናሉ። ያለ ተቀናሽ የተሸፈኑ እንክብካቤ እና አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦

  • የመጀመሪያ ደረጃ እንክብካቤ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ብዛት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም)፣
  • ልዩ ጉብኝቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • የተመላላሽ ታካሚ የአእምሮ እና ባህሪይ አገልግሎቶች (በጉብኝቶች ቁጥር ላይ ገደብ የለም)፣
  • አጠቃላይ የመድሃኒቶች ትዕዛዝ፣
  • አስቸኳይ እንክብካቤ፣ እና
  • የድንገተኛ አደጋ እንክብካቤ።
አዎ። አንድ ጊዜ በHealthCare4ChildCare ውስጥ ከተመዘገቡ፣ ነጻ የጤና መድን ፕሪሚየሞች ለ12 ወራት ዋስትና አላቸው።